መነሻ

ፍቅር ደብረብርሃን የማህበረሰብ ልማት ማህበር ነሐሴ 8/2011 ዓ/ም 12 በጎ ፈቃደኞች ተሰባስበው የመሰረቱት ሲሆን እውቅና ያገኘው ግንቦት 5/2012 አ/ም ነው።

ነው። በአሜሪካ የሚገኘው “የደብረብርሃን ልጆች ህብረት የማህበረሰብ ልማት ማህበር” ከማህበራችን “ፍቅር ደብረብርሃን የማህበረሰብ ልማት ማህበር” ጋር በመናበብ በየአመቱ በሚወጡ እቅዶች ተግባራትን በጋራ እየመራን እንገኛለን።

አባላት

ሰሎሞን አየለ

የማህበሩ ም/ፕሬዘዳንት

አይናለም አሰፋ

የማህበሩ ገንዘብ ያዥ

ዶ/ር ካሳሁን በቀለ

የማህበሩ ፕሬዘዳንት

ሲሳይ ሞልቴ

የማህበሩ ሂሳብ ሹም